Ethiopian Music : Mesfin Bekele መስፍን በቀለ (ሰው እንሁን) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
እርማት
በቅድሚያ በዚህ "ሰው እንሁን" በሚለው የመስፍን በቀለ አዲስ እና ወቅዊ ቪዲዬ ኪልፕ ላይ እጅግ በርካርታ አስተማሪ ነገሮች ቀርበዋል:: ነገር ግን በውስጡ እንደ ምሳሌ ለአስተምሮት በቀረበው የኢትዮጵያ ካርታ ላይ
1. ኤርትራ በአሁኑ ወቅት እራሷን ችላ የምትኖር ሉዕላዊት ሀገር መሆኗ የታወቀ ነው:: በመሆኑም እኛ የተጠቀምነው ካርታ ላይ ኤርትራንም ያጠቃልል ነበር : ያም የሆነበት ምክንያት እኛ የኪነጥበብ ሰዎች እንደ ፖለቲከኛ ሳይሆን ነገሮችን የምናስበው ሁለቱም ታላቅ ሕዝቦች እና ጊዜው ያመጣብን ነው እንጂ በሀሳብም በደምም የተዋለደ ተለያይቶ የሚለያይ ሕዝብ አይደለም በሚል ህሳብቤ የእውነተኛውን ፍቅር እና ወዳጅነት ለመስበክ ተፈልጎ ስለነበር ነው::
2. በዚሁ ካርታላይ እንዲሁ ለአስተምሮነት ከቀረበው ካርታ ውስጥ አሁን ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የትኛውንም ክልል የማይወክል እና ከዘፈኑ ሀሳብ ጋር ለማዛመድ ታስቦ እና ምን ያህል በሀሳብም: በድንበርም መከፋፈላችንን የሚያወግዝ ተደርጎ የቀረበ ነበር:: ነገር ግን ይህ ምሳሌያዊው ካርታ በማንኛውም ሚዲያ እንዳይተላለፍ ስለተወሰነ እና የእናንተን በጎ አስተያየት እና ቅናዊ ምክራችሁን በመቀበል እንደገና አስተካክልን ለቀነዋል:: በዚህ አጋጣሚ ለሰራነው ስራ አድናቆታችሁን: ጊዜያችሁን : ፍቅራችሁን: ምክራችሀን: ለለገሳችሁን ሁሉ ክብር ይስጥልን::
" ሀገር ሳይመሰረት በፊት ሀገር የመሰረተች ቀዳሚት ሀገር
ኢትዬዺያ

- Category
- Ethiopian Music
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment